የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ከAlabaster International፣ ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እና ከ Jomo Kenyatta University of Agriculture and Technology ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡